Ibsa ABO

Beeksisa

Beeksisa:  Oromoonni bakka jiran irraa ABO dinagdeen jabeessuuf gumaacha maallaqaa gochuu barbaaddan hundi toora kontoo (account) dhaabaan akka armaan gadiin mul’atutti gargaaruu dandeessu: Beneficiary Customer Details: Name: OROMO LIBERATION FRONT Account Number: 915616/2010101/1 Branch: AFRICA [Read More]

ነፃነት ግንባር መንግስት ABO ጥያቄ ታሪክ የሲዳማ Kora ነጋሶ Nagaasoo Qabsoo Ummata WBO Yakka Bulchiinsaa ነጻነት ግመል Ajjeechaa Gama Tarkaanfiin ABO Qabeenya Shanee Mirga
Ibsa ABO

በወይዘሮ ብርሃኔ ማሞ ላይ የተፈጸመው ግድያ በሁሉም ሰብዓዊ ፍጡር ሊወገዝ ይገባል

በወይዘሮ ብርሃኔ ማሞ ላይ የተፈጸመው ግድያ በሁሉም ሰብዓዊ ፍጡር ሊወገዝ ይገባል (የኦነግ መግለጫ – ሓምሌ 25 ቀን 2018ዓም) ሓምሌ 23 ቀን 2018ዓም ማታ በምዕራብ ኦሮሚያ የቄሌም ወለጋ ዞን ዋና ከተማ ከሆነችው ከደምቢ-ዶሎ ከተማ የተሰማው ለሰሚ ጆሮ [Read More]

ነፃነት ግንባር መንግስት ABO ጥያቄ ታሪክ የሲዳማ Kora ነጋሶ Nagaasoo Qabsoo Ummata WBO Yakka Bulchiinsaa ነጻነት ግመል Ajjeechaa Gama Tarkaanfiin ABO Qabeenya Shanee Mirga
Ibsa ABO

ችግራችን ተፈትቶ የተነፈግነው ፍትህ የሚረጋገጠው ነጻነታችንን ተቀዳጅተን የሚበጀንን መንግስት ስንመሰርት ብቻ ነው

ችግራችን ተፈትቶ የተነፈግነው ፍትህ የሚረጋገጠው ነጻነታችንን ተቀዳጅተን የሚበጀንን መንግስት ስንመሰርት ብቻ ነው (የኦነግ መግለጫ – ሓምሌ 16, 2018ዓም) ከሶስት ወራት በፊት ዶር. ኣብይ ኣህመድ በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ከተሾመ ወዲህ ብቻ በሶማሌ ‘ልዩ ሃይል’ በኦሮሞ ህዝብ [Read More]

ABO Oromoo Gadaa Wareegamtoota
Ibsa ABO

የተጀመረውን የሰላም ውይይት ለማሳካት በኦሮሞ ነጻነት ግንባር የታወጀ ግዜያዊ የተኩስ ማቆም መግለጫ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር

የተጀመረውን የሰላም ውይይት ለማሳካት በኦሮሞ ነጻነት ግንባር የታወጀ ግዜያዊ የተኩስ ማቆም መግለጫ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ያለውን የፖለቲካ ችግር ለመፍታት በሰላማዊ መንገድ መፍትሄ እንዲበጅለት ለረጅም ዓመታት በተደጋጋሚ ጥሪ ሲያቀርብ እንደነበር [Read More]

ነፃነት ግንባር መንግስት ABO ጥያቄ ታሪክ የሲዳማ Kora ነጋሶ Nagaasoo Qabsoo Ummata WBO Yakka Bulchiinsaa ነጻነት ግመል Ajjeechaa Gama Tarkaanfiin ABO Qabeenya Shanee Mirga
Ibsa ABO

የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ በጠመንጃ ኣፈሙዝ ማፈን ትላንት ኣልተቻለም፡ ዛሬም ኣይቻልም !

የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ በጠመንጃ ኣፈሙዝ ማፈን ትላንት ኣልተቻለም፡ ዛሬም ኣይቻልም ! (የኦሮሞ ነጻነት ግንባር መግለጫ – ሓምሌ 05, 2018ዓም) ሰሞኑን በኦሮሞ ነጻነት ድምጽና በተለያዩ ሚዲያዎች ስንገልጽ እንደቆየነው በወያኔ መንግስት ታቅዶ በኦነግ እንቅስቃሴና ባጠቃላይ በኦሮሞ ህዝብ [Read More]