ነፃነት ግንባር መንግስት ABO ጥያቄ ታሪክ የሲዳማ Kora ነጋሶ Nagaasoo Qabsoo Ummata WBO Yakka Bulchiinsaa ነጻነት ግመል Ajjeechaa Gama Tarkaanfiin ABO Qabeenya Shanee Mirga
Ibsa ABO

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስራ- ኣስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የኣቋም መግለጫ (ከሰኔ 9 – 19 ቀን 2018 ዓም)

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስራ- ኣስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ የኣቋም መግለጫ (ከሰኔ 9 – 19 ቀን 2018 ዓም) (SBO/VOL- ሰኔ 21/2018ዓም):  የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ስራ ኣስፈጻሚ ኮምቴ የድህረ 4ኛ ጠቅላላ ጉባዔ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን ከሰኔ 9 – 19 [Read More]

adda ummata ነፃነት ግንባር
Ibsa ABO

በገሃድ ያልታወጀ ጦርነት በኦነግ፣ በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትና በቄሮ ላይ

  በገሃድ ያልታወጀ ጦርነት በኦነግ፣ በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትና በቄሮ ላይ (በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር የተሰጠ መግለጫ) የኢትዮጵያ ኢምፓዬር ውስጥ ለረጅም ጊዜያት እየተቀያየረ ዛሬን በደረሰው የጦርነትና የፖለቲካ ሁኔታ ውስጥ የወያኔ መንግስትና ቅጥረኛ ኣጋሩ የሆነው [Read More]

ABO Oromoo Gadaa Wareegamtoota
Ibsa ABO

ግንቦት 20 የኢሕኣዴግ ብቻ በዓል እንጂ ህዝቡን ኣይመለከትም

ግንቦት 20 የኢሕኣዴግ ብቻ በዓል እንጂ ህዝቡን ኣይመለከትም የኦሮሞ ነጻነት ግንባር መግለጫ የሕወሓት/ኢሕኣዴግ ስርዓት ከተቀጣጠለበት የህዝቦች ተቃውሞ የተነሳ እንደለመደው መጓዝ ስለተሳነው የግለሰቦች ለውጥ ለማ ድረግ ተገድዷል። በዚህም ዶር. ኣብይ ኣህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ተሹሟል። ይህ [Read More]

ABO Oromoo Gadaa Wareegamtoota
Ibsa ABO

የኦሮሞ ጀግኖችና ሚያዚያ 15, የኦነግ መግለጫ

ሁሉም ሃገራትና ህዝቦች በታሪካቸው ውስጥ ለህዝባቸውና ለሃገራቸው ታላቅ ስራ በመስራት የሚዘከሩ ጀግኖች ኣሏቸው። ጀግንነት ሃይል፣ ሃብት፣ እውቀትንና ህይወትንም ጨምሮ ከግል ጥቅም በይበልጥ ለህዝብ ወይንም ለሃገር ጥቅም በማዋል የሃገርና የህዝብን ጥቅም ማስጠበቅ መቻል ነው። በማንኛውም ሃገር [Read More]

ABO Oromoo Gadaa Wareegamtoota
Ibsa ABO

Gootota Oromoo fi Ebla 15, Ibsa ABO

Biyyootni fi Sabootni hundumtuu Gootota seenaa isaanii keessatti waan jajjabduu biyyaa fi Ummata isaaniitiif dalaguudhaan yaadataman ni qabu. Gootummaan humna, qabeenya, beekumsaa fi lubbuu ofii illee dabalee dantaa dhuunfaa ofii caalaatti dantaa Saba ykn. biyyaaf [Read More]

Itoophiyaa
Ibsa ABO

በኢትዮጵያ በህዝቦች መካከል ግጭት መፍጠር የመንግስታዊ ሽብርተኝነት ተግባር ነው!

በኢትዮጵያ በህዝቦች መካከል ግጭት መፍጠር የመንግስታዊ ሽብርተኝነት ተግባር ነው! ወቅታዊውን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ በተመለከተ ከኣፋር ነጻነት ግንባር ፓርቲና ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር የተሰጠ የጋራ መግለጫ መጋቢት 28, 2018 ዓም ኢትዮጵያን እየገዛ ያለው የሕወሃት/ኢሕኣዴግ ስርዓት ፍጻሜው የተቃረበውን [Read More]