
Ibsa ABO
የቅንጣቢ አካሄድ የመዋቅር ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ኢ-ፍትሃዊነትን ማስወገድ አይችልም።
የቅንጣቢ አካሄድ የመዋቅር ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ኢ-ፍትሃዊነትን ማስወገድ አይችልም። የሳፋሪኮም ኢ-ፍትሃዊ ፖሊሲን በተመለከተ ከኦነግ የተሰጠ መግለጫ የሰራተኞች ቅጥርን በተመለከተ ሳፋሪኮም በቅርቡ የወሰደው እርምጃ የፍትሃዊነት ጉድለት እንዳለው በግልጽ አሳይቷል። ይህን ኢ-ፍትሃዊነት በመቃወምም ኦሮሞዎች ግንባር ቀደም ሆነው [Read More]