ABO Oromoo Gadaa Wareegamtoota
ከኦነግ ዜና በአማርኛ

“ግመል ሰርቆ ኣጎምብሶ”

“ግመል ሰርቆ ኣጎምብሶ” ኣይደበቅ ነገር (የኦነግ መግለጫ – ጥር 09 2011) የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት በትናንትናው ዕለት (ጥር 09 2011) በቃል-ኣቀባዩ ወይዘሪት ብልለኔ ስዩም በኩል በምዕራብ ኦሮሚያ ጦሩ ያካሄደዉን የአየር ድብደባ ለማስተባበል በማሰብ ለተለያዩ የዜና [Read More]

ነፃነት ግንባር መንግስት ABO ጥያቄ ታሪክ የሲዳማ Kora ነጋሶ Nagaasoo Qabsoo Ummata WBO Yakka Bulchiinsaa ነጻነት ግመል Ajjeechaa Gama Tarkaanfiin ABO Qabeenya Shanee Mirga
Ibsa ABO

ሰላም ይስፈን ዘንድ ጦርነቱ ቆሞ ስምምነታችን ልታደስና ልጠናከር ይገባል

ሰላም ይስፈን ዘንድ ጦርነቱ ቆሞ ስምምነታችን ልታደስና ልጠናከር ይገባል (የኦነግ መግለጫ – ጥር 07, 2019 (ታህሳስ 29 2011ዓም) ኦነግ በመራዉ የኦሮሞ ሕዝብ የነጻነት ትግልና ሕዝባችን (በተለይም ቄሮ) በከፈለዉ ዉድ መስዋዕትነት ኢሕአዴግ ተገዶ ለሰላም ጥሪ መልስ [Read More]

ነፃነት ግንባር መንግስት ABO ጥያቄ ታሪክ የሲዳማ Kora ነጋሶ Nagaasoo Qabsoo Ummata WBO Yakka Bulchiinsaa ነጻነት ግመል Ajjeechaa Gama Tarkaanfiin ABO Qabeenya Shanee Mirga
ከኦነግ ዜና በአማርኛ

የኢሕኣዴግ ሠራዊት በሰላማዊ ዜጎች ላይ እየፈጸመ ያለውን ግድያ በጥብቅ እናወግዛለን !

የኢሕኣዴግ ሠራዊት በሰላማዊ ዜጎች ላይ እየፈጸመ ያለውን ግድያ በጥብቅ እናወግዛለን ! (የኦነግ መግለጫ – ታህሳስ 29, 2018ዓ.ም.) ታህሳስ 27, 28 እና 29, 2018ዓም በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ (ቄሌም ወለጋ, ምዕራብ ወለጋና ጉጂ) ዞኖች ውስጥ ብቻ “የሃገር [Read More]