ABO Oromoo Gadaa Wareegamtoota
ከኦነግ ዜና በአማርኛ

“ግመል ሰርቆ ኣጎምብሶ”

“ግመል ሰርቆ ኣጎምብሶ” ኣይደበቅ ነገር (የኦነግ መግለጫ – ጥር 09 2011) የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት በትናንትናው ዕለት (ጥር 09 2011) በቃል-ኣቀባዩ ወይዘሪት ብልለኔ ስዩም በኩል በምዕራብ ኦሮሚያ ጦሩ ያካሄደዉን የአየር ድብደባ ለማስተባበል በማሰብ ለተለያዩ የዜና [Read More]