
Ibsa ABO
ብልጽግና መንግስት በተለያዩ የኦሮምያ ክልል መንደሮች ላይ የሰው አልባ/ደሮን በመጠቀም ያደረገው ጥቃት በርካታ የንጹሀን ዜጎችን ህይወት ቀጥፎ ብዛት ያላቸውን አቁስሏል
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር መግለጫ- ጥር 1/2022 የብልጽግና መንግስት በመላው ኦሮሚያ እና ሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የጀመረውን ጦርነት በስፋት አጠናክሮ ቀጥሎበታል። በዚህ ሰዓት ጦርነት የሌለበት አንድም የኦሮሚያ ክፍል የለም።በሰሞኑን ባደረገው ጦርነት የብልጽግና መንግስት የድሮን እና የአየር [Read More]